*በራሱ ጊዜ እየጠፋ ዳግም እየጀመረ (restart) እያደረገ ሲያስቸግር *ስልክዎ በአጋጣሚ ሲጠፋ ወይ ዳግም ቢነሳ ወይም ዳግም ካልተነሳ መሳሪያዎ በ bootloop ውስጥ ተጣብቆ ሊሆን ይችላል እናም ከዚህ በታች ካሉት መፍትሔዎች አንዱ ችግሩን ሊቀርፈው ይችላል. -የ ስልክዎን ዝማኔ ይፈትሹ የስርዓት ዝማኔዎችን መፈተሽ እና መጫን(update)ማድረግ -የእርስዎን መሳሪያ ቅንብሮች መተግበሪያን ማረጋገጥ( check up setting) -Check storage & clear space ማከማቻ ቦታን አጣራ (check up storage) እናም ነፃ ማድረግ የመሣሪያዎ ውስጣዊ ማከማቻ በአግባቡ እንዲሰራ የሚያስችለውን ቦታ ለማስለቀቅ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ እና የተሸጎጠ ውሂብ ማጽዳት አለበዎት መሣሪያዎ ከ 10% ያነሰ የማከማቻ ቦታ ሲኖረው ችግሮች እንዳሉት መገመት ይችላሉ -የመተግበሪያ ዝማኔዎች በማዘመን ችግርዎን ሊቀርፉ ይችላሉ (application update) -የማይጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎችን ይዝጉ -See whether an app is causing the problem/አላስፈላጊ መተግበሪያም ጭነው ከሆነ ያ መተግበሪያ ችግሩን እየፈጠረ መሆኑን ይመልከቱ ችግሩ እርስዎ ባወረዱት መተግበሪያ ሊከሰት ይችላል መተግበሪያው ችግሩን እየፈጠረ እንደሆነ በመመልከት ማስወገድ -ባትሪዎን ማረጋገጥ -Reset to factory settings /ወደ ፋብሪካ ቅንብሮች እንደገና ያስጀምሩ ችግሩን ሊፈጥሩ የሚችሉ ማናቸውንም ሂደቶች በመሳሪያዎ ላይ ለማስወገድ መሣሪያዎን ወደ ፋብሪካ ቅንብሮች ዳግም ማስጀመር ይችላሉ. N.B ፋይልዎን ና 3ኛ ወገን መተግበሪዎችን ስለሚያጠፋ ለፋይሎ ጥንቃቄ ያድርጉ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንደገና ማስጀመር (restore)በማድረግ ለችግርዎ መፍትሄ ያገኛሉ፡፡

https://abdulmobo.wordpress.com/2019/04/14/%e1%89%a0%e1%88%ab%e1%88%b1-%e1%8c%8a%e1%8b%9c-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%8c%a0%e1%8d%8b-%e1%8b%b3%e1%8c%8d%e1%88%9d-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%8c%80%e1%88%98%e1%88%a8-restart-%e1%8a%a5%e1%8b%ab%e1%8b%b0/

*በራሱ ጊዜ እየጠፋ ዳግም እየጀመረ (restart) እያደረገ ሲያስቸግር *ስልክዎ በአጋጣሚ ሲጠፋ ወይ ዳግም ቢነሳ ወይም ዳግም ካልተነሳ መሳሪያዎ በ bootloop ውስጥ ተጣብቆ ሊሆን ይችላል እናም ከዚህ በታች ካሉት መፍትሔዎች አንዱ ችግሩን ሊቀርፈው ይችላል. -የ ስልክዎን ዝማኔ ይፈትሹ የስርዓት ዝማኔዎችን መፈተሽ እና መጫን(update)ማድረግ -የእርስዎን መሳሪያ ቅንብሮች መተግበሪያን ማረጋገጥ( check up setting) -Check storage & clear space ማከማቻ ቦታን አጣራ (check up storage) እናም ነፃ ማድረግ የመሣሪያዎ ውስጣዊ ማከማቻ በአግባቡ እንዲሰራ የሚያስችለውን ቦታ ለማስለቀቅ አላስፈላጊ ፋይሎችን ማስወገድ እና የተሸጎጠ ውሂብ ማጽዳት አለበዎት መሣሪያዎ ከ 10% ያነሰ የማከማቻ ቦታ ሲኖረው ችግሮች እንዳሉት መገመት ይችላሉ -የመተግበሪያ ዝማኔዎች በማዘመን ችግርዎን ሊቀርፉ ይችላሉ (application update) -የማይጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎችን ይዝጉ -See whether an app is causing the problem/አላስፈላጊ መተግበሪያም ጭነው ከሆነ ያ መተግበሪያ ችግሩን እየፈጠረ መሆኑን ይመልከቱ ችግሩ እርስዎ ባወረዱት መተግበሪያ ሊከሰት ይችላል መተግበሪያው ችግሩን እየፈጠረ እንደሆነ በመመልከት ማስወገድ -ባትሪዎን ማረጋገጥ -Reset to factory settings /ወደ ፋብሪካ ቅንብሮች እንደገና ያስጀምሩ ችግሩን ሊፈጥሩ የሚችሉ ማናቸውንም ሂደቶች በመሳሪያዎ ላይ ለማስወገድ መሣሪያዎን ወደ ፋብሪካ ቅንብሮች ዳግም ማስጀመር ይችላሉ. N.B ፋይልዎን ና 3ኛ ወገን መተግበሪዎችን ስለሚያጠፋ ለፋይሎ ጥንቃቄ ያድርጉ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንደገና ማስጀመር (restore)በማድረግ ለችግርዎ መፍትሄ ያገኛሉ፡፡

እንደምን ቆያችሁ ጓደኞቼ ከዚህ በፊት በሁለት ክፍል ሞባይልና የሞባይል ችግሮች የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም በቅደም ተከተል እነሆ ****ቁጥር 1 Dead phone…………………… አንድ ሙሉ ለሙሉ ጡባዊ ምላሽ የማይሰጥ እና ለወደፊቱ ማይሠራ ስልክ በተመሳሳይ ሁኔታ ስልክ በማይነሳበት ጊዜ እንደሞተ ይነገራል… ቀዝቃዛ ወይም የሞተ የ Android ስልክ እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል? -የ ስልክዎን ሃይል ማስነሻውን ደጋግመው ይጫኑ – ባትሪውን ሁለት ሶስቴ አውጥቶ የተወሰነ በመቆየት መልሶ በማስገባት ስልክዎ ዳግም ተጭኖ በመቆየት እንዲጀምር ያስገድዱት -ባትሪዎን መስራት አለመስራቱን ማረጋገጥ ይኖሩበታል – በኦሪጅናል ቻርጀር ቻርጅ አድርጎ መሞከርም ያስፈልጋል -የእርስዎ ስልክ እንደ ብዙዎቹ የማሳወቂያ መብራቶች ካሉት ይህ ደግሞ የኃይል መሙያ መቆጣጠሪያው እየመጣ መሆኑን የሚያዩበት ጥሩ መንገድ ነው ይሄ ቢያንስ ቢያንስ ዩኤስቢ ወደ ዋናው ቦርድ ያስታውሰዋል ማለት ነው -ስልክዎ መነሳት ካልቻለ ወደ ፋብሪካ ዳግም ማስጀመር ን በማከናወን ይሞክሩ ማለትም የድምጽ እና የመብራት የቤቱ አዝራሮቹን ተጭነው በመያዝ ስልኩ መንዘር ሲጀምር የኃይል አዝራሩን በመልቀቅ በድምጽ ማጉላትና በቤት አዝራሮቹ ላይ መቆየቱን በመቀጠል የ ስልኩን ስርዓቱ መልሶ ማግኛ ማያ ገጽ ሲመጣ ሁለቱንም አዝራሮችን በመልቀቅ ዳግም ማስነሻን በመንካት መሞከር፡፡ -ስልኩ ሌሎች የሚነሱ የአካላዊ አዝራሮች ችግር ከሌላቸው በስተቀር (ብዙዎቹ አይተኙም) ሞቶ ሊመስለን ይችላል፡፡ -ከዚህ በላይ ከሆነ በሙያተኛ እንዲታይልዎት መፍቀድ ነው፡፡ N.b ከሞያተኛው በሇላ የማይሰራ መሆኑ ከተረጋገጠ መረጃዎን ማለትም ፋይሎን ማግኘት እንደሚቻል ግን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ****ቁጥር 2 ውሃ ውስጥ ቢነከር ቢገባ ወዘተ……………. በቸልተኝነት ወይም በአጋጣሚ ሞባይሎ ውሃ ውስጥ ቢገባ ወይም ቢነከር….. iPhone, Samsung Galaxy, Xperia , Blackberry,tecno,itel ….እና ሌሎችም ስልኮች ቢሆኑም ባትሪውን ወዲያውኑ በፍጥነት ያስወግዱ ይህንንም ፈጽሞ ማድረጎን አይዘንጉ፡፡ የመጀመሪያው እና ዋነኛው እርምጃ ባትሪውን ከስልኩ ማውጣት ነው በመቀጠል ሚሞሪ ካርዶንና ሲም ካርዱን ከመደባቸው ላይ ማስወገድ የተሻለ ነው ባትሪያቸው ለማይወጣ ስልኮች ማለትም ሲልድ ለሆኑ ስልኮች ሚሞሪና ሲም ካርዱን ማውጣት፡፡ስለዚህ ቀጣዩ እርምጃ የእርስዎን ስልክ እራስዎ ማደራረቅ ነው የውሃ ነጠብጣቦች ሊቆራረጥባቸው በሚችልባቸው ቦታዎች ላይ ማደራረቅ የፊት እና የጀርባ ሽፋኖች ማድረቅ እንደገና መሰብሰብና ስልኩን በጥንቃቄ ገጣጥሞ ማብራት ይችላሉ፡፡ አደራርቄአለው ብለው አምነው ገጣጥመው ሞክረው ካልተሳካ ሁለት ሦስት ጊዜ ደጋግመው እያደራረቁ መሞከር ካልሆነልዎት ደግሞ ስልኩን በሙሉ ባልበሰለ ጥራጥሬ ሙሉ በሙሉ ሊሸፍኑት ይችላሉ ለዚህም ከአምስት እስከ ስምንት ሰዓት ያህል በትዕግስት ይቆዩ ፡፡ በዚህ የማድረቅ ተግባር ላይ ጥሬ ሩዝን የሚያክል የለም ፡፡

የሞባይል ስልክ በምንጠቀምንበት ጊዜ የተለያዩ ድክመቶችና ችግሮች ሊያጋጥሙን ይችላሉ …የምንላቸው በጥቂቱ 1. የሞተ (dead phone)- አንድ ስልክ ካልበራ, የሞተ ስልክ ይባላል. 2.ውሃ ውስጥ መነከር /መግባት 3. የእንደገና ችግር(restart)-ስልኩ በተደጋጋሚ ጊዜ በራሱ ጠፍቶ መብራት 4. የሚስጥር ቁልፍ (forget security code or pattern)መርሳት 5. ማይክሮፎን ችግር: የሚወጣ ድምጽ የለም. 6. ኔትወርክ ችግር- Emergency calls only ,no service ,insert sim ሲም ካርድ ገብቶ…. ሌሎችም 7. የድምጽ ማጉያ ችግር(louder): ምንም አዲስ ድምፅ የለም. 8. የንዝረት ችግር(vibrate): ምንም ንዝረት የለም. 9. የችሎታ ችግር ( LCD )- ምንም ግራፊክስ የለም. 10.በ ራስ-ሰር ይጠፋል፡- ስልክ ባታጠፋ እንኳ ስልክ በራስ-ሰር ያጠፋል. 11. በራሱ ሲጀምር: ስልክ በራስ-ሰር ዳግም መጀመር. 12. አፖች አልሰራም ማለት (unfortunately …app stopedstoped) በማለት 13. ባትሪ መሙላት ችግር: ምንም ኃይል አለመሙላት ወይም በጣም ዘግይቶ ወይም ደሞ መዘባረቅ 14. የቁልፍ ሰሌዳ ችግር: የቁልፍ ሰሌዳው አይሰራም ወይም አንዳንድ ቁልፎች አይሰሩም. 15: ተቹ አለመስራት- አልነካካም ማለት ማስቸገር. 16.የ ባትሪ ችግር(battery)- በሚሞላበት ጊዜ እንኳን በጣም በፍጥነት ይደርቃል ,ቶሎ ቶሎ ያልቃል ,አልነሳም ይላል 17. የብሉቱዝ ችግር: ብሉቱዝ አይሰራም. 18. የካሜራ ችግር: ካሜራ አይሰራም. 19. ኤፍኤም ሬዲዮ: ሬዲዮ አይሰራም 20. የ LED ችግር 21. የማስታወሻ ካርድ ችግር (memory card) አለመቀበል፡ አለመነበብ…… 22.የ መርገብገብ በራሱ ጊዜ የመጥፋት በራሱ ጊዜ የመብራት 23 የ WiFi ችግር: WiFi አይሰራም 24. Data connection ችግር ፡ ጭራሽ አለመስራት ገንዘብ መጨረስ …. 25.stuck- ተቹ መቆም ,ፍጥነት መቀነስ 26. storage full:-ሳይሞላ ሞላ እያለ ማስቸገር 27.short(የስልክ መጋል)- እየሞቀ ማስቸገር……….. እነዚህ ና ሌሎችም በሞባይል ስልኮችም ሆነ በስማርትፎኖች እና በሌሎችም ውስጥ በጣም የተለመዱ ችግሮች ናቸው. ፡፡ እነዚህንና ሌሎች ን ችግሮችን ከነመፍትሄዎቻቸው በቀጣይ ተከታታይ ክፍሎች ይጠብቁኝ…::

የሞባይል ስልክ ችግርና መፍትሄዎች……. መግቢያ *** የሞባይል ስልክ ዓይነቶች*** የሞባይል ስልክ ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ የምንላቸው phone,Smart phone iphone,ipad ና tablet …ናቸው፡፡ በዓይነት ሲከፈሉ bar,brick,touch screen, flip,slider,swivel watch,taco,mixed flip ና swivel …ናቸው በዋናነት በ 4 ይከፈላሉ፡፡ 1, the bar phone (ኖርማል) 2,the touch screen phone( ተች) 3,the flip phone(ታጣፊ) 4,the slider phone (ተንሸራታች) ናቸው፡፡ ክፍል 1 የሞባይል ችግሮችና መፍትሄዎች፡፡ የአንድ ሞባይል ችግር በዋናነት በ 3 ይከፈላል 1. የመፍቻ (setting) ችግር 2.የሶፍት ዌር ችግር 3.የሃርድ ዌር ችግር ናቸው፡፡ ይቀጥላል… — Mobo

የሞባይል ስልክ ችግርና መፍትሄዎች……. መግቢያ *** የሞባይል ስልክ ዓይነቶች*** የሞባይል ስልክ ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ የምንላቸው phone,Smart phone iphone,ipad ና tablet …ናቸው፡፡ በዓይነት ሲከፈሉ bar,brick,touch screen, flip,slider,swivel watch,taco,mixed flip ና swivel …ናቸው በዋናነት በ 4 ይከፈላሉ፡፡ 1, the bar phone (ኖርማል) 2,the touch screen phone( ተች) 3,the flip phone(ታጣፊ) 4,the slider phone (ተንሸራታች) ናቸው፡፡ ክፍል 1 የሞባይል ችግሮችና መፍትሄዎች፡፡ የአንድ ሞባይል ችግር በዋናነት በ 3 ይከፈላል 1. የመፍቻ (setting) ችግር 2.የሶፍት ዌር ችግር 3.የሃርድ ዌር ችግር ናቸው፡፡ ይቀጥላል…